2ኛ ዼጥ መፅሐፍ ጥናት።

Jul 3, 2023    መጋቢ ጥሩወርቅ መስፍን

ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን በኋላ በዚህ አለም ውስጥ ስንኖር በፅድቅና በእውነት በቅድስናም ልንኖር ይጠበቅብናል። ይህም ደግሞ በራሳችን ችሎታ ሳይሆን ነገር ግን የሚያስችል የመለኮት ሀይል አብሮ ተሰጥቶናል። የኛ ድርሻ በተቀበልነው የመለኮቱ ሀይል በፀጋው መደገፍ ነው።