ስለ መታሰብ
Apr 7, 2023 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
በተጠራንበት መጠራት እግዚአብሔር ያስበናል፣ በቅንነት በፊቱ በተመላለስንበት ያስባል፣ ሰው በጠራበት መጥራት የምያስብ አምላክ ነው፣ ነገሮቻችንን በፊቱ የተውንበትን ያስባል እግዚአብሔር ዋጋ የምከፍል ታማኝና እንደተናገረ የምያደርግ አምላክ ነው፣ “በኢየሩሳሌም ጆሮ ጩኽ፥ እንዲህም በል። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የብላቴንነትሽን ምሕረት የታጨሽበትንም ፍቅር፥ በምድረ በዳ ዘር ባልተዘራበት ምድር እንደ ተከተልሽኝ አስቤአለሁ” ብሎ እግዚአብሔር በቃሉ ይናገራል