ቅድስና ለእግዚያብሔር

Oct 10, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ቅድስና ለእግዚያብሔር

 የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።

1ኛተሰ 5:23