እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው በበረከት ነው በረከቱ ደግሞ የሚፈሰው በመስመሩ ነው የእኛ በመስመሩ ለመሆናችን ምልክቱ በእርሱ በመታመን፤ በመታዘዝና በመገዛት ይገለጣል