በጸጋው እሆናለሁ
Aug 9, 2022 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
የሰው ተስፋ በእግዚአብሔር ጸጋ የምሆነውን ማንነት ካልሆነው፣ ከማንሆው ማንነት ነው፣ ሊሆን ከማይችል ማንነታችን በጸጋ የምሆነው ማንነታችን በእግዚአብሔር ቃል ሲደረስ የምስራች ይባላል፤ ተስፋ የሌለው፣ አቅም የሌለውን ሰው ጸጋው መጥቶ በእኔ ሁሉን ትችላለህ ስባል ያስደንቃል፤ አሸናፊነት የሚጀምረው በጸጋው የሚለምንና አሜን ስል ነው፣ ድል የሚመጣው አሜን ብለን፣ አለመቃታችንም ይሰበራል