የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 196

Feb 11, 2023  •  መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ልጆቻችን ራሳቸውን እንዲሆኑ ከሌሎች አለማዊ አይምሮ ካላቸው ጋር ራሳቸውን እንዳያወዳድሩ በዚህ ቀንበር እንዳየያዙ ሌሎች እነሱን እንዲከተሉ እንጂ እነሱ ሌሎችን እንዳይከተሉ ማስተማር አለብን